ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድን ከሰሰ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድን ከሰሰ !
ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድን ከሰሰ !

ኤርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድ በአለም ዋንጫ ወቅት ምስሌን ያለፍቃድ ተጠቅሟል በሚል መክሰሱ ተገልጿል።

አየር መንገዱ በወቅቱ በኤርሊንግ ሀላንድ የፀጉር አያያዝ መንገድ የተቀናበረ ምስል ተጠቅሞ ነበር።

የሀገሪቱ አየር መንገድ በምስሉ ከዚህ በፊት በዚህ ልክ ኖርዌያዊ መስለን አናውቅም ሲል ፅፎ ነበር።

የሀላንድ ጠበቃ አየር መንገዱ ትኬቶችን ለማስተዋወቅ የሀላንድን መለያ ምስል ያለፍቃድ ተጠቅሟል ሲሉ ወንጅለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች