ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ብሔራዊ ቡድኑን ለቅቄ ሄጃለሁ ” ሮናልዶ የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ መልቀቁን ይፋ አድርጓል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ብሔራዊ ቡድኑን ለቅቄ ሄጃለሁ ” ሮናልዶ የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ መልቀቁን ይፋ አድርጓል።
“ ብሔራዊ ቡድኑን ለቅቄ ሄጃለሁ ” ሮናልዶ የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ መልቀቁን ይፋ አድርጓል። “ ከቡድኑ መግለጫ እና ከፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ጋር ከተነጋገርኩ በኋላ የቡድኑን ስብስብ ለመልቀቅ ወስኛለሁ "ሲል ሮናልዶ ተናግሯል። ሮናልዶ አክሎም “ ብሔራዊ ቡድኑን ለመልቀቅ ምን እንዳስወሰነኝ ጊዜው ሲደርስ ለፖርቹጋል ህዝብ አሳውቃለሁ…

ተዛማጅ ታሪኮች