ጋና ከአሰልጣኟ ጋር ተለያየች !

ጋና ከአሰልጣኟ ጋር ተለያየች !
የጋና ብሔራዊ ቡድን ከአሰልጣኝ ካርሎስ ኪሮዥ ጋር መለያየቱን በይፋ አስታውቋል።
የጋና እግርኳስ ፌዴሬሽን በመግለጫው ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት እንደተለያየ ነው የገለፀው።
የአልጣኙ ስንብት የተሰማው ጋና በሜዳዋ በጋምቢያ 4ለ2 በሆነ ውጤት መሸነፏን ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል።
ጋና የመጀመሪያ ሁለት የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በጋምቢያ እና ኮትዲቯር ተሸንፋለች።
አሰልጣኙ ቡድኑን በመሩባቸው ሰባት ጨዋታዎች አራት ጨዋታ ሲሸነፉ በሁለቱ አቻ ወጥተው አንድ አሸንፈዋል።
ጋና ከሞሮኮ ጋር ልታደርገው የነበረውን የወዳጅነት ጨዋታም መሰረዟ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe