“ እውነተኛው አምበል ሜሲ ነው ” ሮሜሮ

“ እውነተኛው አምበል ሜሲ ነው ” ሮሜሮ
ሊዮኔል ሜሲ ራሱን ማግለሉን ተከትሎ አርጀንቲና ክርስቲያን ሮሜሮን የብሔራዊ ቡድኑ አምበል አድርጋለች።
ሮሜሮ አርጀንቲና ቦሊቪያን 4ለ0 ባሸነፈችበት የወዳጅነት ጨዋታ ቡድኑን በአምበልነት መርቷል።
ሮሜሮ ከጨዋታው በኋላ ስሜታዊ ሆኖ የታየ ሲሆን “ እውነተኛውን የአርጀንቲና አምበል እስከመጨረሻው እናጣዋለን “ ብሏል።
“ እንደ ሜሲ አይነት ተጨዋች አይፈጠርም " ያለው ሮሜሮ " እሱ በታሪክ ምርጡ ተጨዋች ነው "ሲል ገልጿል።
“ የአርጀንቲና አምበል እሆናለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ትልቅ ሀላፊነት ነው ነገርግን ዝግጁ ነኝ ፤ ሜሲ የሁላችንም ምሳሌ ነው “ ሮሜሮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe