“ ሁለት ጎል በ እድል አገቡብን “ ጋሪ ኦኔል

“ ሁለት ጎል በ እድል አገቡብን “ ጋሪ ኦኔል
የኢፕስዊች ታውኑ አሰልጣኝ ጋሪ ኦኔል ማንችስተር ዩናይትድ ሁለት ጎሎች በእድል ማስቆጠሩን ገልጸዋል።
“ ሁለት ጎል በእድል ታግዘው አስቆጥረውብናል ከዛ በኋላ ጥሩ አልነበርንም “ ሲሉ ጋሪ ኦኔል ተናግረዋል።
አክለውም “ ይሄን ቡድን እዚህ ለማሸነፍ ጥቃቅን ነገሮች ያስፈልጋሉ እንዳለመታደል ከእኛ ጋር አልነበሩም "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe