“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ “ ስታዲየሙ እና ሜዳው በጣም ጥሩ ነው ” የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ከነገው የኢትዮጵያ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋ…

“ ለኢትዮጵያ ክብር አለን ” ፓትሪክ ቬይራ “ ስታዲየሙ እና ሜዳው በጣም ጥሩ ነው ” የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ከነገው የኢትዮጵያ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ በሰጡት ቃል “ ነገ የምንጫወተው ለሶስት ነጥብ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል። ፓትሪክ ቬይራ አክለውም “ ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር አለን “ ሲሉ ገልጸዋል። የኢትዮጵያን የመጨረሻ ጨዋታ መመልከታቸውን…


