“ ለፖርቶ እና ዩናይትድ ጨዋታ ጓጉቻለሁ ” ንዳዬ

“ ለፖርቶ እና ዩናይትድ ጨዋታ ጓጉቻለሁ ” ንዳዬ
ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ በአንድ ሳምንት ውስጥ ፖርቶ እና ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማል።
ንዳዬ ስለ ጨዋታዎቹ በሰጠው አስተያየት “ በጣም ጓጉቻለሁ ወደዚህ የመጣሁት ለዚህ ነው ” ሲል ገልጿል።
“ በየሶስት ቀኑ መጫወት እፈልጋለሁ “ ያለው ንዳዬ “ ጨዋታ ቤት ሆኜ መመልከት አልፈልግም ፍላጎቴ ሜዳ ላይ መሆን እና መጫወት ነው " ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe