ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ምን አሳየ ?

ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ምን አሳየ ?
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ያሳካውን ድል ማስቀጠል ሳይችል ቀርቷል።
በአንፊልድ በተደረገው መርሐግብር ሊቨርፑል ጥሩ እንቅስቃሴ ሳያደርግ ግብም ሳያስቆጥር አጠናቋል።
ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ካደረገው እንቅስቃሴ አንፃር ከአንድ ነጥብ በላይ መውሰድ ይገባዋል ተብሎ አይታመንም።
ቡድኑ በጨዋታው ጉልበት የጎደለው እንዲሁም እንደ ቡድን በጋራ የማይጫወት መስሎ ይስተዋል ነበር።
ቡድኑ ኢፕስዊች እና አትሌቲኮ ማድሪድን አሸንፎ የፈጠረውን ጥሩ ስሜት ወደኋላ የመለሰም ሆኗል።
ፉልሀም አብዛኛውን የጨዋታ ጊዜ ጥሩ ሲጫወት አርቤሎኣ ወደ አንፊልድ ተመልሰው ጥሩ ነገር አግኝተዋል።
አሰልጣኝ አርቤሎኣ በፉልሀም አሰልጣኝነት የመጀመሪያውን ነጥብ ያገኙበትን ውጤት አሳክተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe