ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል እና ቼልሲ ነጥብ ጥለዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል እና ቼልሲ ነጥብ ጥለዋል !
ሊቨርፑል እና ቼልሲ ነጥብ ጥለዋል !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከፉልሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

ቼልሲ በበኩሉ ከሀል ሲቲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

የቼልሲን ግብ ሞርጋን ሮጀርስ እና ጇ ፔድሮ ሲያስቆጥሩ ለሀል ሲቲ ቤሎሚ 2x ከመረብ አሳርፏል።

ፉልሀም በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያውን አንድ ነጥብ አሳክቷል።

ሀል ሲቲ ያለፉትን አራት ጨዋታዎች አልተሸነፈም ሁለቱን ሲያሸንፍ በሁለቱ አቻ ተለያይቷል።

በሌሎች ጨዋታዎች :-

- ኖቲንግሃም ፎረስት አስቶን ቪላን 2ለ1
- ኢፕስዊች ታውን ክሪስታል ፓላስን 3ለ2 ሲያሸንፉ
- በርንማውዝ እና ብሬንትፎርድ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

3️⃣ ሀል ሲቲ :- 8 ነጥብ
4️⃣ ቼልሲ :- 7 ነጥብ
6️⃣ ሊቨርፑል :- 6 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

አርብ - ብሬንትፎርድ ከ ቼልሲ

እሁድ - በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች