ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሊቨርፑል ባርኮላን ትቶ የቀኝ ክንፍ ተሰላፊ እንዲያስፈርም እመክራለሁ “ ጄሚ ካራጋር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሊቨርፑል ባርኮላን ትቶ የቀኝ ክንፍ ተሰላፊ እንዲያስፈርም እመክራለሁ “ ጄሚ ካራጋር
“ ሊቨርፑል ባርኮላን ትቶ የቀኝ ክንፍ ተሰላፊ እንዲያስፈርም እመክራለሁ “ ጄሚ ካራጋር

የቀድሞ የሊቨርፑል ታሪካዊ ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ክለቡ ከባርኮላ ዝውውር እንዲወጣ ጠይቋል።

ጄሚ ካራጋር በአስተያየቱ ሊቨርፑል ባርክላን በመተው የቀኝ ክንፍ ተጨዋች እንዲያስፈርም መክሯል።

“ ሊቨርፑል በአሁኑ ሰዓት በግራ መጫወት የሚችሉ ሶስት ተጨዋቾች አሉት “ ያለው ካራጋር ንጉሞሀ ፣ ጋክፖ እና ቨርትዝ መጫወት ይችላሉ ብሏል።

“ ነገርግን በግራ ክንፍ ቦታ የሚጫወት ተጨዋች የለንም "ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

አክሎም " በዚህ ምርጫ እርግጠኛ አይደለሁም የቀኝ ክንፍ ተጨዋች ያስፈልገናል “ ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች