ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ያቀረብነው ሀሳብ ጥሩ እድል እንጂ ግዴታ አይደለም ” ጂያኒ ኢንፋንቲኖ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ያቀረብነው ሀሳብ ጥሩ እድል እንጂ ግዴታ አይደለም ” ጂያኒ ኢንፋንቲኖ
“ ያቀረብነው ሀሳብ ጥሩ እድል እንጂ ግዴታ አይደለም ” ጂያኒ ኢንፋንቲኖ

የአለም እግርኳስ የበላይ ፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ብዙ ትችት ስለገጠመው አዲሱ እቅዳቸው ተከራክረዋል።

ፊፋ የአለም ዋንጫውን የተወሰነ ድርሻ ለግል ባለሀብቶች ለመሸጥ ማሰቡን ተከትሎ ትችቶች መቅረባቸው አይዘነጋም።

ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ እቅዱ የተናገሩት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ “ ከሁሉም በላይ እቅዱ ጥሩ እድል እንጂ ግዴታ አይደለም “ ብለዋል።

አክለውም " የቀረበው ሀሳብ ነው " ያሉ ሲሆን " ጥያቄው ዲሞክራሲያዊ ሂደት ተከትሎ የቀረበው ነው "ሲሉ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች