ሊቨርፑል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ሊቨርፑል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ብራድሌይ ባርኮላን ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። ሊቨርፑል ተጫዋቹን አጠቃላይ 120 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ሁለቱ ክለቦች ዝውውሩን ለማጠናቀቅ የተወሰኑ ስራዎች ብቻ እንደሚቀሯቸው ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የዝውውር ሂደቱን የሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር እና ሌሎች የበላይ…


