ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል !
ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ያደረገውን የሊግ ጨዋታ 2ለ2 አጠናቋል።

የኖቲንግሀም ፎረስትን ግቦች ንዶዬ እና ሞርጋን ጊብስ ዋይት አስቆጥረዋል።

አሌክሳንደር አይሳክ እና ሙኖዝ የሊቨርፑልን የአቻነት ጎሎች አስቆጥረዋል።

ሊቨርፑል ሁለተኛ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ቪክቶር ሙኖዝ የሊቨርፑል የመጀመሪያ የፕሪሚየር ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣0️⃣ ሊቨርፑል :- 2 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት :- 1 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

አርብ - ኢፕስዊች ታውን ከ ሊቨርፑል

ቅዳሜ - ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቶተንሀም

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች