ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ወጣት ተጨዋች አስፈረመ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ወጣት ተጨዋች አስፈረመ !
ሊቨርፑል ወጣት ተጨዋች አስፈረመ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የሴንት ኢቴኑን ወጣት የፊት መስመር አጥቂ ንጉሳን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

ተጨዋቹ በ 5 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ለሊቨርፑል ቅድመ ኮንትራት መፈረሙ ተገልጿል።

ለፈረንሣይ ከ 20ዓመት በታች ቡድን የሚጫወተው አጥቂው ጥር ላይ ሊቨርፑልን ይቀላቀላል።

ተጨዋቹ በቀጣይ ግማሹን የውድድር አመት ብሬይስት በውሰት እንደሚያሳልፍ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች