ሊቨርፑል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ !

ሊቨርፑል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ለያኩቡ ሚንቴህ ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ተደርጎበታል።
ብራይተን ሊቨርፑል ለተጨዋቹ ያቀረበውን 50 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ውድቅ አድርጓል።
የ 22ዓመቱ ተጨዋች ሚንቴህ በአሁኑ ሰዓት በቀኝ እግሩ ላይ ካደረገው ቀዶ ጥገና በማገገም ላይ ይገኛል።
በተጨማሪም ተጨዋቹ ለሚቀጥሉት ስምንት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ተጨዋቹ ሁለቱ ክለቦች ከስምምነት ከደረሱ ለዝውውሩ ፍቃደኛ እንደሆነ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe