ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊዮኔል ሜሲ ክለቡን አሸናፊ አድርጓል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊዮኔል ሜሲ ክለቡን አሸናፊ አድርጓል !
ሊዮኔል ሜሲ ክለቡን አሸናፊ አድርጓል !

ኢንተር ሚያሚ የሊግ ካፕ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታውን ከሳን ሉዊስ ጋር አድርጎ 4ለ1 አሸንፏል።

በጨዋታው ሊዮኔል ሜሲ ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

ቀሪዎቹን ጎሎች ሴጎቭያ እና ሚካኤል ሲያስቆጥሩ ለሳን ሉዊስ ሎሬንቴ እና ሮድሪጌዝ ከመረብ አሳርፈዋል።

ውድድሩ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ክለቦች ከሜክሲኮ ሊግ ክለቦች ጋር የሚያደርጉት ውድድር ነው።

ሊዮኔል ሜሲ አጠቃላይ በሊግ ካፕ ውድድር 1️⃣4️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች