አርሰናል የስፖንሰሩን ኮንትራት አድሷል !

አርሰናል የስፖንሰሩን ኮንትራት አድሷል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከኤምሬትስ አየር መንገድ ጋር ያለውን የስፖንሰርሺፕ ውል ማደሱን አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ የኤምሬትስ አየር መንገድ እስከ 2033 የአርሰናል አጋር ሆኖ የሚቀጥል ይሆናል።
አየር መንገዱ የአርሰናል :-
- ዋና የማልያ አጋር
- የልምምድ ማልያ አጋር እና
- የስታዲየሙ ስም መብት ባለቤት ሆኖ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe