“ ትልቅ ተጨዋች እየፈለግን ያለነው ደረጃችን ከፍ ስላለ ነው ” ካላፊዮሪ

የመድፈኞቹ ተከላካይ ሪካርዶ ካላፊዮሪ አርሰናል እንደ ቪንሰስ ጁኒየር አይነት ተጨዋች ስለመፈለጉ ተጠይቆ ነበር።
ካላፊዮሪ በሰጠው ምላሽ “ አሁን እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰናል “ ያለ ሲሆን “ ከላይ ነን አሁንም ሊጉን ደግመን ማሸነፍ እንፈልጋለን "ብሏል።
“ ከተቻለ ባለፈው አመት ከነበርነው የተሻለ መሆን እንፈልጋለን “ የሚለው ካላፊዮሪ “ እንደ ቪንሰስ አይነት ተጨዋች የሚያስፈልገን ለዛ ነው " ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe