ሊድስ ጄምስ ትራፎርድን ሊያስፈርም ነው !

ሊድስ ጄምስ ትራፎርድን ሊያስፈርም ነው !
ሊድስ ዩናይትድ የማንችስተር ሲቲውን ግብ ጠባቂ ጄምስ ትራፎርድ ለማስፈረም በንግግር ላይ መሆኑ ተገልጿል።
ኒውካስል ዩናይትድ በተመሳሳይ ግብ ጠባቂውን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየቱ እና እንዳነጋገረ ተዘግቧል።
ግብ ጠባቂው በበኩሉ ሊድስ ዩናይትድን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳሳየ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ግብ ጠባቂው ባለፈው አመት ማንችስተር ሲቲ ከመጠየቁ በፊት ኒውካስል ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርቦ ነበር።
ሊድስ ዩናይትድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂው ካርል ዳርሎው በነፃ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀሉን ተከትሎ ግብ ጠባቂ እየተመለከተ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe