ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ብቻ ነው ” ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ብቻ ነው ” ሚኬል አርቴታ
“ ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ብቻ ነው ” ሚኬል አርቴታ

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴት ያለፈ አመት ስኬታቸው የመጨረሻ አለመሆኑን ገልጸዋል።

ይልቁንስ “ የአዲስ ዘመን ጅማሮ ነው ” ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አስታውቀዋል።

“ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ነው “ ያሉት አርቴታ ይሄ ደረጃችን መሆን አለበት ሲሉ ተናግረዋል።

“ በዚህ ደረጃ ላይ መሆን እንደሚገባን ማረጋገጥ አለብን “ ያሉት አርቴታ “ ክለቡን ወደ ሌላ ደረጃ ለማሸጋገር መሻሻላችንን እንቀጥላለን ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች