“ ታዳጊ ቡድኑ በፍቃዱ ጠፍቷል “ ፖሊስ

“ ታዳጊ ቡድኑ በፍቃዱ ጠፍቷል “ ፖሊስ
“ የጠፉት ታዳጊዎች የሄዱት በራሳቸው ጥረት ነው በፌዴሬሽኑ አልተላኩም ” የኢ/እ ፌዴሬሽን
በስዊድን በተካሄደ የታዳጊዎች ውድድር ' ጎቲያ ካፕ ' ላይ ለመካፈል ያቀኑ ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾች መጥፋታቸው ተገልጿል።
ወደ ስፍራው የተጓዙ ሀያ ተጨዋቾች እና የቡድን መሪዎቹ መጥፋታቸውን የስዊድን ፖሊስ አስታውቋል።
የአካባቢው ፖሊስ የውድድሩ አዘጋጆች በደረሰው ጥቆማ የቡድኑን መጥፋት እንዳረጋገጠ ይፋ አድርጓል።
በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ ያወጣው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን “ በታዳጊዎቹ መጥፋት አዝነናል “ ብሏል።
ፌዴሬሽኑ አክሎም “ ታዳጊ ቡድኖች በመሰል ውድድሮች ላይ በራሳቸው ጥረት በሚያገኙት እድል ወደ ውድድሩ የሚያመሩ እንጂ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የወከሉ አለመሆኑን እንገልፃለን " ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe