ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

" ሌሎች ክለቦች የእኛን ስኬት አይፈልጉም ” ራይስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
" ሌሎች ክለቦች የእኛን ስኬት አይፈልጉም ” ራይስ
" ሌሎች ክለቦች የእኛን ስኬት አይፈልጉም ” ራይስ

የአርሰናሉ አማካይ ዴክላን ራይስ ሌሎች ክለቦች ስኬታችንን አይፈልጉም ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ሌሎች ቡድኖች እኛ እንድናሸንፍ አይፈልጉም ” ያለው ራይስ “ አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ እንድንደርስም አይፈልጉም “ ብሏል።

“ እኛ ይሆንን ጫና ተቋቁመን እያንዳንዱን ቡድን ማሸነፍ እንዳለብን እናውቃለን “ ሲል ራይስ ጨምሮ ተናግሯል።

ራይስ አክሎም “ ፕሪሚየር ሊጉን በዚህ አመት በድጋሜ ማሸነፍ እንፈልጋለን "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች