ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ማርቲኔሊ የተያዘበት መንገድ ልክ አይደለም ” ኢያን ራይት

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ማርቲኔሊ የተያዘበት መንገድ ልክ አይደለም ” ኢያን ራይት
“ ማርቲኔሊ የተያዘበት መንገድ ልክ አይደለም ” ኢያን ራይት

በተንታኝነት እያገለገለ የሚገኘው የቀድሞ ተጨዋች ኢያን ራይት አርሰናል ጋብሬል ማርቲኔሊን የተያዘበትን መንገድ እንዳልወደደው ተናገረ።

“ ማርቲኔሊ የተያዘበትን መንገድ ልክ አይደለም ” ያለው ኢያን ራይት “ ለእሱ ምንም ነገር እንዳልነገሩት አውቃለሁ ምን እየተፈጠረ እንደሆነ እንኳን አያውቅም " ብሏል።

ማርቲኔሊ በችግር ጊዜ ክለቡን ማገዙን የገለፀው ኢያን ራይት “ እሱ ያለውን ሲሰጥ ነበር ወሳኝ ጎሎችም አስቆጥሯል "ሲል ገልጿል።

“ ማርቲኔሊ በአርሰናል ማልያ ያደረገው ነገር በክብር እንዲያዝ ያደርጋል ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

ተዛማጅ ታሪኮች