ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በጣም ምርጥ እንቅስቃሴ ነበር ያደረግነው ” አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በጣም ምርጥ እንቅስቃሴ ነበር ያደረግነው ” አርቴታ
“ በጣም ምርጥ እንቅስቃሴ ነበር ያደረግነው ” አርቴታ

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በዛሬው ጨዋታ ባሳየው እንቅስቃሴ መደሰታቸውን ገልጸዋል።

“ የዛሬውን አቋማችን ወድጄዋለሁ “ ወድጄዋለሁ ያሉት አርቴታ “ ኳስ በመቆጣጠር ጥሩ ነበርን እንቅስቃሴያችን ጥሩ ነበር ” ብለዋል።

አክለውም “ በአጠቃላይ አፈፃፀማችን በጣም ጥሩ ነበር ብዙ ምርጥ የግል እንቅስቃሴዎች ነበሩ " ሲሉ አወድሰዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች