ማንችስተር ሲቲ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ተባለ !

ማንችስተር ሲቲ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ተባለ !
ማንችስተር ሲቲ ቀርበውበት በነበሩት በርካታ የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ጥሰት ክሶች ጥፋተኛ ተባለ።
ማንችስተር ሲቲ ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝም እስካሁን የቅጣት አይነቱ ላይ ከውሳኔ እንዳልተደረሰ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ይሁን እንጂ ማንችስተር ሲቲ ላይ የትኛውም አይነት ቅጣት ሊጣል እንደሚችል በዘገባዉ ተጠቁሟል።
ማንችስተር ሲቲ በበኩላቸው ጥፋተኛ የተባለበትን ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ እንደሚጠይቁ ተገልጿል።
ክለቡ ከቀረበበት 115 የፋይናንስ ደንብ ጥሰት ክሶች በ 114ቱ ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል ተብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe