ማይካሎ ሙድሪክ ቅጣት ተጣለበት !

ማይካሎ ሙድሪክ ቅጣት ተጣለበት ! ዩክሬናዊው የቼልሲ ተጨዋች ማይካሎ ሙድሪክ ያልተፈቀደ አበረታች ንጥረ ነገር ወስዷል በሚል ከእግርኳስ ታግዶ እንደሚገኝ ይታወቃል። የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ባለፈው አመት ተጨዋቹ ላይ ክስ መመስረቱን ማሳወቁ አይዘነጋም። አሁን ላይ የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ማይካሎ ሙድሪክን ለአራት አመታት ከእግርኳስ እንዳገደው ተገልጿል። ማይካሎ ሙድሪክ በበኩሉ ውሳኔውን…


