ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማይካሎ ሙድሪክ እግዱ ተነሳለት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማይካሎ ሙድሪክ እግዱ ተነሳለት !
ማይካሎ ሙድሪክ እግዱ ተነሳለት ! ዩክሬናዊው የቼልሲ የፊት መስመር ተጨዋች ማይካሎ ሙድሪክ ተጥሎበት የነበረው እግድ እንደተነሳለት ተገልጿል። ሙድሪክ ያልተፈቀደ አበረታች ንጥረ ነገር ወስዷል በሚል በእንግሊዝ ኤፍኤ ለአራት አመታት  ከእግርኳስ ታግዶ እንደነበር የሚታወስ ነው። ተጨዋቹ ውሳኔውን በመቃወም ጉዳዩን ወደ " CAS " እንደወሰደው እና ይግባኝ እንደጠየቀ ይታወሳል። አሁን ላይ ማይካሎ…

ተዛማጅ ታሪኮች