ማይካሎ ሙድሪክ ከባድ ጉዳት አጋጠመው !

ማይካሎ ሙድሪክ ከባድ ጉዳት አጋጠመው !
ዩክሬናዊው የቶተንሀም የፊት መስመር ተሰላፊ ማይካሎ ሙድሪክ ከባድ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።
ማይካሎ ሙድሪክ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት እስከ ሁለት ወር ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል።
ሙድሪክ በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ከቼልሲ ቶተንሀምን መቀላቀሉ አይዘነጋም።
ቶተንሀም በውድድር ዘመኑ መጨረሻ በ 75 ሚልዮን ፓውንድ በቋሚነት የማስፈረም አማራጭ አለው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe