“ ምላሽ እንሰጣለን " ኡናይ ኤምሬ

“ ምላሽ እንሰጣለን " ኡናይ ኤምሬ
የአስቶን ቪላው አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ቡድናቸው በብራይተን ለደረሰበት ሽንፈት ምላሽ ይሰጣል ብለዋል።
" ያለፈው ሳምንት ጨዋታ ያቀድነው አልነበረም ዛሬ በሜዳችን ነው ለጨዋታው ጎጉተናል "ሲሉ ተናግረዋል።
አክለውም " ምላሽ እንሰጣለን ለእኛ ጥሩ ጨዋታ ነው ከምርጥ ቡድን ጋር እንጫወታለን "ብለዋል።
" አስቸጋሪ ጨዋታ ነው ነገርግን ከደጋፊዎቻችን ጋር ስንሆን በራስ መተማመን እና ምቾት ይሰማናል " ኡናይ ኤምሬ
@tikvahethsport @kidusyoftahe