“ ምባፔ ቀላል ሰው አታርገኝ ፤ እኛን ብትጠነቀቅ ይሻላል ” የፓራጓይ ሴናተር ሴሌስቴ አማሪላ ኪሊያን ምባፔ ለሰጠው አስተያየት ይቅርታ ይጥይቀኝ ስትል ተናግራለች።

“ ምባፔ ቀላል ሰው አታርገኝ ፤ እኛን ብትጠነቀቅ ይሻላል ” የፓራጓይ ሴናተር ሴሌስቴ አማሪላ ኪሊያን ምባፔ ለሰጠው አስተያየት ይቅርታ ይጥይቀኝ ስትል ተናግራለች። ፖለቲከኛዋ “ ምባፔ ፓራጓዊያን መጠንቀቅ አለበህ ዋጋ እንዳትከፍል “ ስትል ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች። “ ሮናልዲንሆን በሙስና ወህኒ ቤት ወርውረነው ነበር “ ያለቸው እንስቷ “ ቀላል ሰው አድርገህ አትየኝ እከስሀለሁ "ብላለች። በሌላ…


