ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል !

ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል !
ሪያል ማድሪድ ከአልቼ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 3ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ሎስ ብላንኮዎቹን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ምባፔ ፣ ኤስፒ እና ዲቱሮ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።
ኤልቼ በኦሶርዮ እና ኒኖ አማካኝነት የአቻነት ግቦችን ማግኘት ችሎ ነበር።
አዲሱ የሪያል ማድሪድ ፈራሚ ኤስፒ 87ኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ ገብቶ የማሸነፊያ ግብ አስቆጥሯል።
የአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆው ቡድን በሊጉ በ 15 ነጥቦች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተተቀምጧል።
ኤልቼ በበኩሉ በሁለት ነጥቦች የመጨረሻውን ደረጃ ይዘዋል።
ቀጣይ መርሐግብር ?
እሁድ - አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ
አርብ - እስፓኞል ከ ኤልቼ
@tikvahethsport @kidusyoftahe