ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮናልዶ ትዳር መመስረቱን ይፋ አደረገ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮናልዶ ትዳር መመስረቱን ይፋ አደረገ !
ሮናልዶ ትዳር መመስረቱን ይፋ አደረገ !

የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፍቅር አጋሩ ጆርጂና ጋር ትዳር መመስረቱን ይፋ አድርጓል።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባጋራው ምስል ማንም ሳያውቅ በትዳር መጣመሩን አሳውቋል።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂና ትውውቃቸው እ.ኤ.አ 2016 ስፔን ማድሪድ ውስጥ ነበር።

ሁለቱ ጥንዶች በይፋ ትዳር ባይመሰርቱም ባለፉት አመታት ባላቸው የፍቅር ግንኙነት ሁለት ልጆችን ማፍራት ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች