“ በዚህ ሰዓት ብሔራዊ ቡድን ማሰልጠን አልፈልግም ” አርነ ስሎት

አሰልጣኝ አርነ ስሎት በዚህ ሰዓት የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድንን የመረከብ ፍላጎት እንደሌላቸው አስታውቀዋል።
አሰልጣኙ በአሁኑ ሰዓት ብሔራዊ ቡድን የማሰልጠን ፍላጎት እንደሌላቸው ነው የገለፁት።
“ በዚህ ሰዓት በየቀኑ ከተጨዋቾቼ ጋር መሆን እመርጣለሁ ይሄን በብሔራዊ ቡድን አላገኘውም ” ሲሉ አሰልጣኝ አርነ ስሎት ተናግረዋል።
አክለውም “ ሀገሬን ማሰልጠን ትልቅ ክብር ነው ፤ ነገርግን አሁን ለእኔ ትክክለኛው ጊዜ አይደለም “ ብለዋል።
ከአሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ጋር የተለያየው የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አርነ ስሎትን ለመሾም ጥያቄ አቅርቦላቸው ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe