“ ስኬሊን በራሽፎርድ መቀየር ጥሩ ዝውውር ይሆናል ”

“ ስኬሊን በራሽፎርድ መቀየር ጥሩ ዝውውር ይሆናል ”
የቀድሞ የአርሰናል ተከላካይ ሊ ዲክሰን ማርከስ ራሽፎርድን በአርሰናል ማልያ መመልከት እንደሚፈልግ ተናግሯል።
ይህንንም ተከትሎ ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ሉዊስ ስኬሊን በራሽፎርድ እንዲቀያየሩ ጠይቋል።
“ ስኬሊን በራሽፎርድ መቀያየር ለሁለቱም አዋጭ ይሆናል “ ያለው ዲክሰን ለስኬሊ ሄዶ የጨዋታ ጊዜ እንዲያገኝ ነፃነት እንደመስጠት ነው "ብሏል።
ማርከስ ራሽፎርድም ነፃነት እና ፍቅር እንዲሰጠው ብቻ እንደሚፈልግ የገለፀው የቀድሞ ተጨዋቹ “ እሱን በአርሰናል ማየት እፈልጋለሁ “ ብሏል።
አክሎም " ራሽፎርድ ሁልጊዜ በትልቅ ደረጃ የሚነሳ ተጨዋች ስለመሆኑ ብጠራጠርም ለአርሰናል ጥሩ ማጠናከሪያ ይሆናል " ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe