ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር የት ይካሄዳል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር የት ይካሄዳል ?
የስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር የት ይካሄዳል ? ባለፉት አራት አመታት በሳውዲ አረቢያ ሲካሄድ የቆየው የስፔን ሱፐር ካፕ በቀጣይ በሳውዲ አረቢያ አይካሄድም። ሳውዲ አረቢያ የእስያ ካፕ ውድድር የምታዘጋጅ በመሆኑ ውድድሩ በሀገሪቱ እንደማይካሄድ ተነግሯል። በቀጣይ ውድድሩን ለማዘጋጀት :- - አሜሪካ - ቻይና - ኳታር - ሜክሲኮ እና - ግብፅ ለስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ አቅርበዋል። በቀጣዩ…

ተዛማጅ ታሪኮች