ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሽንፈት አይገባንም ነበር ” ላምፓርድ በማንችስተር ሲቲ የተሸነፈው ኮቬንትሪ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ቡድናቸው እድል እንዳልነበረው ተናግረዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሽንፈት አይገባንም ነበር ” ላምፓርድ በማንችስተር ሲቲ የተሸነፈው ኮቬንትሪ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ቡድናቸው እድል እንዳልነበረው ተናግረዋል።
“ ሽንፈት አይገባንም ነበር ” ላምፓርድ በማንችስተር ሲቲ የተሸነፈው ኮቬንትሪ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ቡድናቸው እድል እንዳልነበረው ተናግረዋል። ኮቬንትሪ ሲቲ በጨዋታው ትልቅ የግብ እድሎችን አግኝቶ ሳይጠቀም ቀርቶ ነበር። አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ቡድናቸው ያለ ነጥብ ባዶ እጁን መውጣቱን እድለቢስነት ሲሉ ገልጸዋል። “ ፉክክሩ ተቀራራቢ ነበር ” ያሉት ላምፓርድ “ ጨዋታውን መሸነፍ አይገባንም…

ተዛማጅ ታሪኮች