ኢንተር ሚላን ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ኢንተር ሚላን ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
በጣልያን ሴርያ ኢንተር ሚላን ናፖሊን 3ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል።
ላውታሮ ማርቲኔዝ 2x እና ማርከስ ቱራም ኢንተር ሚላንን ለድል ያበቁ ጎሎች አስቆጥረዋል።
የናፖሊን ግቦች ራስሙስ ሆይሉንድ እና ፖሊታኖ ከመረብ አሳርፈዋል።
ኢንተር ሚላን የመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎችን በማሸነፍ በዘጠኝ ነጥቦች ሊጉን መምራት ጀምሯል።
ናፖሊ በበኩሉ የውድድር አመቱ ሁለተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ማክሰኞ - ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን ( ucl )
ረቡዕ - ናፖሊ ከ አርሰናል ( ucl )
@tikvahethsport @kidusyoftahe