ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአስቶን ቪላ እና ሀል ሲቲ ጨዋታ ምን አስመለከተን ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአስቶን ቪላ እና ሀል ሲቲ ጨዋታ ምን አስመለከተን ?
የአስቶን ቪላ እና ሀል ሲቲ ጨዋታ ምን አስመለከተን ?

አስቶን ቪላ ከሀል ሲቲ ያደረጉት የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።

በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመራው አስቶን ቪላ በሊጉ አሁንም ግብ ማስቆጠር አልቻለም።

ሀል ሲቲ በበኩሉ በውድድር ዘመኑ እስካሁን ምንም የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አልተሸነፈም።

አዲስ አዳጊው ሀል ሲቲ በመጀመሪያ ሶስት የሊግ ጨዋታዎች ግቡን ሳያስደፍር መውጣት ችሏል።

ሀል ሲቲ በሶስት ጨዋታዎች ምንም ግብ ሳይቆጠርበት 7️⃣ ነጥቦችን በመሰብሰብ አጀማመሩን አሳምሯል።

አስቶን ቪላ በሶስቱ የሊግ ጨዋታዎች አንድ ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ብቻ ማድረጉ አጀማመሩን አስጊ አድርጎታል።

አስቶን ቪላ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ 300 ሚልዮን ፓውንድ ወጪ አድርጎ ነበር።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች