ባየር ሙኒክ ነጥብ ተጋርቷል !

ባየር ሙኒክ ነጥብ ተጋርቷል !
በጀርመን ቡንደስሊጋ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባየር ሙኒክ ከሻልክ 04 ጋር 0ለ0 ተለያይቷል።
ውጤቱን ተከትሎ ባየር ሙኒክ በአራት ነጥቦች አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
በጨዋታው ህመም ላይ የነበረው ጀማል ሙሲያላ ተቀይሮ ገብቶ መጫወት ችሏል።
ባየር ሙኒክ ሀሙስ ከቦዶ ጋር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe