በላሊጋ ምን አዲስ ህግ እንመለከታለን ?

በላሊጋ ምን አዲስ ህግ እንመለከታለን ?
በቀጣዩ የስፔን ላሊጋ የ 2026/27 የውድድር ዘመን አዳዲስ የዳኝነት ህጎች እንደሚኖሩ ተገልጿል።
ከቀጣይ አመት ጀምሮ በላሊጋው ተቀይረው የሚወጡ ተጨዋቾች በአስር ሰከንድ ውስጥ ከሜዳ ለመውጣት ይገደዳሉ።
ይህ የማይሆን ከሆነ ተቀይሮ የሚገባው ተጨዋች ወደ ሜዳ ለመግባት አንድ ደቂቃ መቆየት ይጠበቅበታል።
የህክምና እርዳታ ያገኘ ተጨዋች ወደ ሜዳ ለመመለስ አንድ ደቂቃ ከሜዳ ውጪ መቅየት አለበት።
በላሊጋው በቀጣይ እጅ በአፍ ሸፍኖ ማውራት መብት መሆኑ እንደማያስቀጣ ተገልጿል።
ሌሎች ህጎች ?
- የእጅ ውርወራ ለመወርወር አምስት ሰከንድ ይሰጣል
- ዳኛው ቫር ከተመለከተ በኋላ ውሳኔውን ለህዝብ ማብራራት ይችላል
- ግብ ጠባቂዎች እንደተጎዱ ካስመሰሉ ለአንድ ደቂቃ አንድ ተጨዋች ከሜዳ ይወጣል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe