ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አንቶኒ ቴለር በቱርክ ሀላፊነት አገኙ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አንቶኒ ቴለር በቱርክ ሀላፊነት አገኙ !
አንቶኒ ቴለር በቱርክ ሀላፊነት አገኙ !

የፕሪሚየር ሊጉ ዳኛ የነበሩት አንቶኒ ቴለር በቅርቡ ከዳኝነት ራሳቸውን ማግለላቸው የሚታወስ ነው።

አንቶኒ ቴለር አሁን ላይ የቱርክ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኤሊት ዳኞች ሀላፊ በመሆን መሾማቸው ይፋ ተደርጓል።

የ 47ዓመቱ አንቶኒ ቴለር በቀጣይ በቱርክ ያለውን ዳኝነት ለማሻሻል እንደሚሰሩ ተገልጿል።

አንቶኒ ቴለር በፕሮፌሽናል ዳኝነት ከሀያ አመታት በላይ ማገልገል ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች