ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ጉማሬሽን ለማስፈረም ተቃርቧል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ጉማሬሽን ለማስፈረም ተቃርቧል !
አርሰናል ጉማሬሽን ለማስፈረም ተቃርቧል ! አርሰናል የመሐል ሜዳ ክፍሉን ለማጠናከር ብራዚላዊን አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽን ኢላማ አድርጓል። ብሩኖ ጉማሬሽ ትላንት ወደ ስፔን በማቅናት የኒውካስል ዩናይትድን ስብስብ መቀላቀሉ ተገልጿል። ሆኖም ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች አሁን የብሩኖ ጉማሬሽ ሁኔታ ፍፃሜውን ሊያገኝ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ መግባቱን ገልጸዋል። ኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጉማሬሽን የመሸጥ ፍላጎት…

ተዛማጅ ታሪኮች