ቼልሲ ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !

ቼልሲ ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የራዮ ቫዬካኖውን የመስመር ተከላካይ ፔፕ ቻቫሪያ ለማስፈረም ተቃርበዋል።
የ 28ዓመቱ ተከላካይ ፔፕ ቻቫሪያ ከቼልሲ ጋር በግል ቀድመው ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ተጨዋቹ በቀጣይ ሰዓታት ዝውውሩን ለማጠናቀቅ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ሰማያዊዎቹ ሪያል ማድሪድን ለተቀላቀለው ማርክ ኩኩሬላ ተተኪ ለማስፈረም ቅድሚያ ሰጥተው ሲሰሩ ነበር።
እስካሁን ያለውን የእግርኳስ ህይወቱን በስፔን ያሳለፈው ተጨዋቹ ለራዮ ቫዬካኖ 125 ጨዋታዎች አድርጓል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe