“ በበርናቦ ስምንት አመት ብቻ ትንሽ ነው “ ቪንሰስ

“ በበርናቦ ስምንት አመት ብቻ ትንሽ ነው “ ቪንሰስ
ሪያል ማድሪድ የብራዚላዊውን የፊት መስመር ተሰላፊ ቪንሰስ ጁኒየርን ኮንትራት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ቪንሰስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ 2032 የሚያቆየውን የስድስት አመት ኮንትራት ፈርሟል።
ቪንሰስ ጁኒየር በማህበራዊ ትስስር ገፁ “ በበርናቦ ስምንት አመት በጣም ትንሽ ነው ” ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe