ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በባሕር ዳር ያለው አሁናዊ ድባብ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በባሕር ዳር ያለው አሁናዊ ድባብ ምን ይመስላል ?

የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ ከሰዓታት በኋላ ከቀኑ 10:00 በባህርዳር ስታዲየም ይካሄዳል።

በአሁኑ ሰዓት በሺዎች የሚቆጠሩ የባህር ዳር ስፖርት ወዳድ ህብረተሰብ በነቂስ ወጥቶ በስታዲየም አቅራቢያ ላይ ተሰባስበው ይገኛሉ።

በሺዎች የሚቆጠሩት ደጋፊዎች በተዘጋጁ የትኬት መቁረጫ ቦታዎች ላይ ትኬቶችን በጊዜ እየገዙ ይገኛሉ።

የከተማው ነዋሪ በሀገራዊ ቀለሞች አሸብርቀው ከወዲሁ በመድመቅ ጨዋታው የሚጀምርበትን ሰዓት በጉጉት እየተጠባበቁ ይገኛሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች