ኦሊቬ ጅሩ ጫማውን ሊሰቅል ነው !

ኦሊቬ ጅሩ ጫማውን ሊሰቅል ነው !
ፈረንሳዊው የፊት መስመር አጥቂ ኦሊቬ ጅሩ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ጫማውን ሊሰቅል እንደሚችል ገለፀ።
“ ይሄ አመት በተጨዋችነት የመጨረሻ አመቴ ሊሆን ይችላል “ ሲል ነገ 40ዓመቱን የሚይዘው ጅሩ ተናግሯል።
“ በዚህም ምክንያት በእያንዳንዱ ቅፅበት እየተደሰትኩ ነው ” ሲል ኦሊቬ ጅሩ አስተያየቱን ሰጥቷል።
ኦሊቬ ጅሩ በአሁኑ ሰዓት በፈረንሳዩ ክለብ ሊል በመጫወት ላይ ይገኛል።
ጅሩ አርሰናል ፣ ቼልሲ እና ኤሲ ሚላንን ጨምሮ በተለያዩ ክለቦች ተዘዋውሮ መጫወት ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe