ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በኖርዌይ የካሮት ዋጋ መናሩ ተነገረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በኖርዌይ የካሮት ዋጋ መናሩ ተነገረ !
በኖርዌይ የካሮት ዋጋ መናሩ ተነገረ !

በኤርሊንግ ሀላንድ ምክንያት በኖርዌይ የካሮት ተፈላጊነት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገልጿል።

ሀላንድ በተደጋጋሚ ካሮት ሲመገብ መታየቱን ተከትሎ በኖርዌይ የካሮት ሽያጭ እንደጦፈ ተነግሯል።

የሀገሪቱ ወጣቶች ለሀላንድ ባላቸው ከፍተኛ አድናቆት የካሮት ፎጆታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ እንደጨመሩ ተዘግቧል።

የኖርዌይ አርሶ አደሮች የካሮት ፍላጎት መጨመሩን በማረጋገጥ በጣም ተደስተናል ሲሉ ተሰምተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች