ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አሁን ያለን ነጥብ የፈለግነው አይደለም ” ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አሁን ያለን ነጥብ የፈለግነው አይደለም ” ካሪክ
“ አሁን ያለን ነጥብ የፈለግነው አይደለም ” ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ከነገው የብራይተን የካራባኦ ካፕ ጨዋታ በፊት ቃላቸውን ሰጥተዋል።

ካሪክ በሰጡት አስተያየት “ አሁን የሰበሰብነው ነጥብ የፈለግነውን አይደለም "ሲሉ ተናግረዋል።

“ ይሁን እንጂ ቡድኑ የፈለገውን ነጥብ ማግኘት ይችላል ያንን ስሜት የመመለስ አቅም አለው “ ሲል ገልጿል።

ካርሎስ ባሌባ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በኋላ እንደሚመለስ የገለፁት ካሪክ “ እሱ ጥራት ያለው ተጨዋች ነው ወደ ሜዳ ለመመለስ ጓጉቷል "ብለዋል።

በሌላ በኩል ሉክ ሾው በነገው የብራይተን ጨዋታ ወደ ሜዳ ሊመለስ ይችላል ሲሉ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች