ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በዚህ ክለብ ውስጥ ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ማድረግ ያስፈልጋል ” ማይክ ካሪክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በዚህ ክለብ ውስጥ ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ማድረግ ያስፈልጋል ” ማይክ ካሪክ
“ በዚህ ክለብ ውስጥ ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ማድረግ ያስፈልጋል ” ማይክ ካሪክ

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክ ካሪክ ባለፉት ስምንት ወራት ጠንካራ መሰረት ጥለናል በማለት ተናግረዋል።

“ አሁን ምን ማድረግ እንደምንችል እናውቃለን ” ያሉት ማይክል ካሪክ “ ጠንካራ መሆን እንፈልጋለን “ብለዋል።

አክለውም “ በዚህ ክለብ ውስጥ ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ማድረግ ያስፈልጋል ” ሲሉ አሳስበዋል።

በአንድ ሌሊት ስኬታማ መሆን እንደማይቻል ዳግም የተናገሩት ካሪክ “ ነገርግን በትክክለኛው አቅጣጫ እየተጓዝን ነው በዚህ ጥርጣሬ የለኝም "ብለዋል።

“ ቡድኑ ውስጥ የማሸነፍ ረሀብ አለ ዋንጫ የማንሳት ፍላጎት ይታየኛል ይሄን ማስቀጠል አለብን ተጨዋቾቹ ይሄን ስሜት ስለተጋሩ ደስተኛ ነኝ ” ማይክል ካሪክ

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች