ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ባሎን ዶር ለሜሲ ይገባዋል ” አጉዌሮ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ባሎን ዶር ለሜሲ ይገባዋል ” አጉዌሮ
“ ባሎን ዶር ለሜሲ ይገባዋል ” አጉዌሮ

የቀድሞ አርጀንቲናዊ ተጨዋች ሰርዲዮ አጉዌሮ የዘንድሮው ባሎን ዶር ለሜሲ እንዲሰጥ ጠይቋል።

ባሎን ዶር ለማን ይገባል የሚለውን ጥያቄ “ ቀላል ጥያቄ ” ሲል የገለፀው አጉዌሮ “ ለሜሲ ይገባዋል "ብሏል።

“ በላሊጋ ወይም ሻምፒየንስ ሊግ ጥሩ መጫወት አንድ ነገር ነው በአለም ዋንጫ ጥሩ መጫወት ግን የተለየ እና ትልቅ ደረጃ የሚጠይቅ ነው “ ሲል አጉዌሮ ተናግሯል።

አክሎም " ሊዮኔል ሜሲ በ 39አመቱ ያደረገው ነገር ወጣት ተጨዋቾች ካደረጉት በላይ እውቅና ሊሰጠው ይገባል "ብሏል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች